Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64 в хорошем качестве

Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64 9 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64

ሰላም እንዴት ቆያችሁን የተከበራችሁ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሊጀምር በሂደት ላይ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ አክስዮን ገበያ ከ ኢትዮጵጵያ ካፒታል ማርኬት ዳይሬክተር ጀነራል ዶክ . ብሩክ ታዬ ጋር ሰፊ እና ጥልቀት ያለው ውይይት አድርገናል፡፡ ካፒታል ማርኬት ምንድን ነው? ለምን ለኛ አስፈለገ? ምን ሂደት ላይ ነው የሚገኘው ? ቢዝነሶች እንዴት መቀላቀል ይችላሉ? ምን አይነት የስራ እድሎችን ይዞ እየመጣ ነው ? የሚሉ እና ካፒታል ማርኬቱ በኢኮኖሚያችን ላይ እንዲሁም በቢዝነስ ውስጥ ለሚገኝ ማንኛውም የቢዝነስ ሰው የሚኖረው ፋይዳ ምንድን ነው ? በሚሉ አርሰ ጉዳዮች ላይ የሚያስደንቅ ቆይታ አድርገናል ፡፡ አቶ ብሩክ በኢትዮጵያ ተወልደው ያደጉ ፡ ከተለያዩ የአውሮፓ የትምህርት ተቋማት ሶስት ፡ ማስተርስ ዲግሪ ያገኙ ምሁር ሲሆኑ፡ እንደ A&A Capital ያለ በውጭ ሀገር የሚገኝ ትልልቅ ድርጅቶች ውስጥ አገልግለዋል፡፡ ፡ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በዋላም የገንዘብ ሚኒስተር አማካሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ሰአትም የኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት አውቶሪቲ ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን እያገለገሉ ይገኛል፡፡ ቢዝነስ ላይ ያሉም ሆኑ ፡ ተቀጣሪ እንዲሁም ምን አይነት እድሎች እየመጡ እንደሆነ ለማወቅ የሚጥሩ አንድ ግለሰብ የዛሬው ኤፒሶድ ሊያመልጥዎ አይገባም፡፡ እንደ ሁል ግዜ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናእሁ ፡ መልካም ቆይታ፡፡ 0:00 – intro 5:03 – who is Brook 5:55 – What is CM? & its importance 19:01- existing share companies? 31:23 – The best side of it 42:07 – Trading Platforms 49:26 –CM related businesses 54:15 - Training & Enabling 59:16 – CM Readiness & Listing 1:10:40 – Advice for enlisters 1:18:16 - Risk related with CM 1:21:34 – Insider trading & Data manipulation 1:24:43 - who is eligible to invest ? 1:30:03 – Early Adopters 1:34:35 – Challenges 1:36:14 – Lessons from other CM 1:41:16 – Tax policy 1:43:46 – Stock price 1:47:43 – CM Vision 1:52:27 – Insights in to Eth. Economy 1:59:16 – CM as economic integrator 2:04:22 – Financial products 2:08:10 – one wisdom Social Links https://t.me/MERI_PODCAST   / meri_podcast     / meripodcast      / @meripodcast     / meripodcast     / meriethiopian   Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at [email protected] Thank you for respecting our copyright.

Comments