Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб 📌ኮሚኒቲያችን ጠንካራ ቢሆን …እንደ ህንዶቹ ከሀገር ማምጣት ይቻል ነበር ……📌 в хорошем качестве

📌ኮሚኒቲያችን ጠንካራ ቢሆን …እንደ ህንዶቹ ከሀገር ማምጣት ይቻል ነበር ……📌 2 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



📌ኮሚኒቲያችን ጠንካራ ቢሆን …እንደ ህንዶቹ ከሀገር ማምጣት ይቻል ነበር ……📌

የትራክ ስራ ከካናዳ እስከ አሜሪካ ምን ይመስላል ? ይሄንን ስራስ ለመስራት ምን ያስፈልጋል ? ክፍያውስ ? አቶ ሳምሶን በትራክ ስራ የረጅም ጊዜ ልምዱን ያካፍልናል… ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog

Comments