Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ? в хорошем качестве

ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ? 2 месяца назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ?

ለስዃር ህመም ምን ልብላ ብሎ መጨነቅ ቀረ ካርቦሃይድሬት እህሎችን፣ ፍራፍሬዎችን፣ አትክልቶችን፣ ጥራጥሬዎችን፣ የወተት ተዋጽኦዎችን እና ጣፋጭ ምግቦችን ጨምሮ በተለያዩ የምግብ ዓይነቶች ውስጥ ይገኛል። ዝቅተኛ የጂአይ ምግቦች (1- 55 )፦ እነዚህ ምግቦች ቀስ በቀስ የሚፈጩና ወደ ሰውነት የሚሰራጩ በመሆናቸው በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን በፍጥነት እንዳይጨምር ያድርጋሉ። ፋይበር/ቃጫ፣ ፕሮቲን እና ጤናማ ቅባት የመሳሰሉት ለምሳሌ የሚጠቀሱ ናቸው። ከእነዚህም መካከል ምስር፣ ስታርቺ ያልሆኑ አትክልቶች፣ ያልተፈተጉ እህሎች እና አንዳንድ ፍራፍሬዎች ይገኙበታል። መካከለኛ ጂአይ ፉድ (56 እስከ 69) እነዚህ ምግቦች በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን በመጠኑ እንዲጨምር ያደርጋል። ከእነዚህም መካከል የስንዴ ምርቶች፣ ባስማቲ/ቡኒ ሩዝ እና አንዳንድ ፍራፍሬዎች ይገኙበታል። ከፍተኛ GI ምግቦች (70 እና ከዚያ በላይ)፦ እነዚህ ምግቦች በፍጥነት የሚፈጩ ከመሆናቸውም በላይ በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን በፍጥነት ከፍ ያደርጋል። ከእነዚህ ምግቦች መካከል እንደ ነጭ ዳቦ፣ ነጭ ሩዝ፣ የስኳር ጥራጥሬና አብዛኛዎቹ የስኳር ምግቦች ይገኙበታል።    • ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ሙቀት ሰጪ ምግቦች!!!   ሶሻል ሚዲያ ላይ ቤተሰብ ይሁኑን Facebook- / hanagwellness Instagram- https://www.instagram.com/hanagg27/?h...

Comments