Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб DJ Jop V.#22 - Best of Elias melka ኤሊያስ መልካ Music nonstop Mix (teddy afro,gosaye, etc) в хорошем качестве

DJ Jop V.#22 - Best of Elias melka ኤሊያስ መልካ Music nonstop Mix (teddy afro,gosaye, etc) 4 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



DJ Jop V.#22 - Best of Elias melka ኤሊያስ መልካ Music nonstop Mix (teddy afro,gosaye, etc)

ሙዚቃዎቹን ወደዷቸው? Buy me a coffee ☕️ here — 🏦 CBE -- 1000236801261 📲 Tele Birr - 09 11 53 43 99 የኤሊያስ መልካ ያቀናበራቸው ምርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ Mixed by DJ Jop Ethiopia DJ Jop is a Multi-talented Club DJ, Wedding DJ, Mashup Artist and one of the Ethiopian Pioneer Video DJ (VJ) For DJ Booking : 0911534399 Download The Audio from Telegram here -- https://t.me/DjJop    • DJ Jop Ethiopia #41 (ከ.ል.ብ) Quarantin...   New Nonstop mixxx ሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ ኤልያስ መልካ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው፡፡ ሙዚቃ የጀመረው በለጋ ዕድሜው ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው፡፡ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ቼሎ፣ ፒያኖና ክራር የተማረ ሲሆን፣ በመዲና፣ አፍሮ ሳውንድ፣ ዜማ ላስታስና ሌሎችም ባንዶች ከሠራ በኋላ፣ በራሱ ስቱዲዮ (በገና ስቱዲዮ) ወደ መሥራት ተሸጋገረ፡፡ ከአንጋፋዎቹ ድምፃውያን መሐሙድ አህመድ፣ ዓለማየሁ እሸቴና አስቴር አወቀ አንስቶ በበርካታ ሙዚቀኞች አልበም ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ስመ ጥር ከሆኑ ሙዚቀኞች አንዱ ኤልያስ፣ ከሠራቸው አልበሞች የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)፣ እዮብ መኮንን፣ ዘሪቱ ከበደ፣ ሚካያ በኃይሉ፣ ሚካኤል በላይነህ፣ አብነት አጎናፍርና ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ይጠቀሳሉ፡፡ በተጨማሪ የጌቴ አንለይ፣ ቤሪ፣ ዳን አድማሱና ዘለቀ ገሠሠ አልበሞችም ይገኙበታል፡፡ እሱ፣ ኃይሌ ሩትስ፣ ዮሐንስ በቀለ (ጆኒ ራጋ) እና ሌሎች ባለሙያዎች በጥምረት በሚሠሩበት አውታር መልቲሚዲያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር አዲስ የሙዚቃ ገበያ መገበያያ ሥርዓት አስተዋወቋል ፡፡ ይህ በኮፒ ራይት መብት ጥሰት ሳቢያ የተመሰቃቀለውን ሙዚቃ ይለውጣል የሚል ተስፋም ተጥሎበታል፡፡ ኤልያስ መልካ እንደ ብዙ ሰው ነው . 1 ጊታሪስት (ሊድ) 2 ቤዚስት 3 ፒያኒስት 4 ድራመር 5 ሳክስፎኒስት 6 ኮንዳክተር 7 ገጣሚ (የረቀቀ) 8 ዜማ ደራሲ 9 አቀናባሪ 10 ፕሮድዩሰር ይሄን ሁሉ መሆን ለአንድ ሰው ከባድ ነው ። #ኤለያስ_መልካ ነፍስህን በገነት ያኑራት. ላበረከትክልን ስራዎች እናመሰግናለን #DJ_Jop_Mix

Comments