Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб 📌 የመስቀል አጥር ጸሎት 🟢 የሰኞ 🟡 የማክሰኞ 🔴 የረቡዕ 🟢 የሐሙስ 🟡 የዓርብ 🔴 የቅዳሜ 📌 የእሁድ መስቀል አጥር ጸሎት የሰይጣን ማባረሪያ в хорошем качестве

📌 የመስቀል አጥር ጸሎት 🟢 የሰኞ 🟡 የማክሰኞ 🔴 የረቡዕ 🟢 የሐሙስ 🟡 የዓርብ 🔴 የቅዳሜ 📌 የእሁድ መስቀል አጥር ጸሎት የሰይጣን ማባረሪያ 8 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



📌 የመስቀል አጥር ጸሎት 🟢 የሰኞ 🟡 የማክሰኞ 🔴 የረቡዕ 🟢 የሐሙስ 🟡 የዓርብ 🔴 የቅዳሜ 📌 የእሁድ መስቀል አጥር ጸሎት የሰይጣን ማባረሪያ

Join this channel to get access to perks:    / @yekidusanzekere5159   'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው'' ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ:: መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

Comments