Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб አርቲስቶች በደስታ ዘመሩ ከዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ጋር в хорошем качестве

አርቲስቶች በደስታ ዘመሩ ከዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ጋር 2 недели назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



አርቲስቶች በደስታ ዘመሩ ከዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ጋር

በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሁኑ፡፡ እድሳቱን ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -1000003778634 በአቢሲኒያ ባንክ-53431186 በአዋሽ ባንክ-01320414050300 በንብ ባንክ-7000022335516 በአባይ ባንክ-9521119824771019 ወይም በሁለም ባንኮች 7829 ገቢ በማድረግ የታሪኩ አካል እንሁን። ❇️ ጎ ፈንድ ሚ- https://www.gofundme.com/f/wkn6c4 ❇️ወገን ፈንድ:- https://www.wegenfund.com/causes/holy... ❇️በካቴድራሉ ዌብሳይት :- https://eotc-htc.org 📲 ለበለጠ መረጃ: 0911243871/ 0988202727 / 0923256051/ ይደውሉ፡፡

Comments