Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ጉቦ ስጠኝና መንጃፍቃድ ላውጣልህ አለኝ !! в хорошем качестве

ጉቦ ስጠኝና መንጃፍቃድ ላውጣልህ አለኝ !! 8 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ጉቦ ስጠኝና መንጃፍቃድ ላውጣልህ አለኝ !!

Join comedian Eshetu as he hosts a thought-provoking and inspirational video featuring a remarkable life story. From his humble beginnings in the 7th grade, where food was scarce and even bread was obtained through shop credit, to his journey to America as a D messenger with Karicheche, this video offers valuable life lessons for young people facing diverse circumstances. The bishop shares his insights on divine intervention, determination, servanthood, and the importance of depriving oneself of choice. Through personal anecdotes and relatable examples, he encourages viewers to work beyond what they are paid and overcome challenges. This educational and motivational content to inspire and resonate with young individuals from all walks of life. ቪዲዮ የሚጀምረው ኮሜዲያን እሸቱ ከ7 ክፍል ትዝታው ነው እቤት ውስጥ ምግብ ጠፍቶ ከሱቅ ዱቤ መውሰድ ስላልቻሉ ትኩስ እንጀራ ነጭ ሽንኩርት በጨው በጥብጣ እንዳበላቻቸው ይናገራል ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ልዩ ምልክት የላቸውም ወይ ቅንድባቸው አልገጠመም ወይ ልዩ ምልክት የለባቸውም አሁን ያለሁት አሜሪካ ነው ድሮ ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ዲቪ እንሙላ ሲሉኝ እኔ አሜሪካ እሯሷ ናት ጠርታኝ ነው ምሄደው እንደሚላቸው ያጫውትውናል። ለወጣቱም ያስተምራል ብሎ ያሰበውን አንዳንድ ነጥቦች ያነሳል • የመለኮት ጣልቃ ገብነት • ቆራጥነት • አገልጋይነት • እራስን ምርጫ ማሳጣት • ከሚከፈልህ በላይ ትሰራለህ ወይ የጠቀሳቸውንም ነጥቦች ከራሱ ህይወት ጋር አዛምዶ ምሳሌ እየሰጠ ይተርክልናል ይህ ቪዲዮ በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ወጣቶች መማሪያ እንዲሁም ማበረታቻ ቪዲዮ ስለሆነ ብዙ ወጣቶች እንደሚማሩበት እርግጠኛ ነን!!! እርስዎም ወጣት ሆነው በልዩ ልዩ ምክንያት የሚያበረታ ሀሳብ ለሚያስፈልጋቸው ወጣቶች ይህንን ቪድዮ በማጋራት የበኩልዎን ቀናነት ያበርክቱ ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።    / @comedianeshetu   🌐 Our other profiles: ▶ Facebook -   / comedianeshe   ▶Telegram - https://t.me/donkeytube_official ▶ Tiktok -   / comedian_eshetumelese   ⏩Other Related video ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር    • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር @Donkey Tube...   ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ    • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ @comed...   ◼500,000 ብር ይሸለሙ!    • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @comedianeshetu #a...   #Eshetu #comedian #inspiring #story #childhood #struggles #successful #career #lifestyle #ethiopia #lessons #motivational #youth #empowerment #resilience #pursuing #dreams #overcoming #obstacles #triumph #laughterchallenge #youthempowerment #Bishop'sjourney #overcoming #Personal #anecdotes #determination #divine #intervention #servanthood #hardwork #young #youth ውድ ቤተሰቦቼ የመጨረሻ ቃሌን ስሙኝ #workhard #success #ethiopia #Donkey #youth #American #hollywood # eshetu ~-~~-~~~-~~-~ Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!!...   ~-~~-~~~-~~-~

Comments