Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ህይወትን የሚያድስ ቃል ||እግዚአብሔር ተሐድሶ ያደርግልናል@Prophet Zekariyas Wondemu в хорошем качестве

ህይወትን የሚያድስ ቃል ||እግዚአብሔር ተሐድሶ ያደርግልናል@Prophet Zekariyas Wondemu 10 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ህይወትን የሚያድስ ቃል ||እግዚአብሔር ተሐድሶ ያደርግልናል@Prophet Zekariyas Wondemu

https://gofund.me/97bd983e Support Us https://www.gloryofgod.tv/ [email protected] በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን። https://gofund.me/97bd983e +251903474849 +251901008888 +251911146598 እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Comments