Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб #ኢየሱስ_ሙላቴ в хорошем качестве

#ኢየሱስ_ሙላቴ 1 год назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



#ኢየሱስ_ሙላቴ

ምስራቅ አያት አጥቢያ የመዘምራን ሕብረት #1 1. ክብርህ ይወራ 00:00-04:32 2. በዘመኔ 04:33-08:50 3. አንተ ምስጋናዬ ነህ 08:51-14:54 4. ታምራቱን 14:55-20:00 5. ኢየሱስ ሙላቴ 20:01-26:39 6. መቅረዘን 26:40-33:32 7. ተወልጃለሁ 33:33-38:49 8. ኢየሱስ በምህረትህ 38:50-44:59 9. በእስራኤል ላይ 45:00-50:58 10. በገና ደርዳሪው 50:59-56:25 11. ይድመቅልኝ መዳኔ 56:26-01:01:07 12. ሩቅ አይደለህም 01:01:08-01:06:21 13. ተነስ በገናዬ 01:06:22-01:11:31 #ኢየሱስ_ሙላቴ #Apostolic_Songs #Eyesus_Mulate #በማስተዋል_ዘምሩ #ሙሉ_አልበም #Full_Album በዘመኔ ያረክልኝ የኔ ቤዛ ብናገረው ባወራውም ከቁጥር በዛ ልስገድልህ ፊትህ ልውደቅ ልንበርከክ ይህን ባደርግ አይበቃህም የኔ አምላክ 1) ደመናም ባይታይ ሰማዩ ቢጠራ በዙሪያዬ ያለዉ ቢመስል የሚያስፈራ ተማመንኩ በስምህ ተደገፍኩብህ አስፈሪውን ሁሉ አመለጥኩብህ ጠላቴ በእኔ ላይ ላያነሳ እልልታ እንቆቅልሼንም በጥበብህ ፈታህ የእኔ ጌታ ኢየሱስ የህይወት መፍለቂያ ብናገር ባወራው ውለታህ የለው ማብማብ 2) የሕይወቴ ትርጉም ጠፍቶብኝ ስባዝን ምህረትን ፍለጋ ስደክም ስቆዝም ዘወር ሲልልኝ ወደአንተ ፊቴ መጣልኝ ወደ እኔ ምህረት መጐብኘቴ አይሆንም ያልኩትን ውብ አድርገህ ሰራህ በነገሬ ሁሉ ቀድመህ እየገባህ ልንበርከክ በፊትህ ልውደቅ ልስገድልህ ይገባኻልና አምላኬ ላክብርህ ከልብ የምትወደኝ የነፍሴ ወዳጅ የሱስ የኔ ነህ እኔም የአንተ ልጅ የኔ የሱስ የኔ የኔ ነህ 4x የመስቀሉ ጸጋ አንተ ምስጋናዬ ነህ 4x የሱስ ምስጋናዬ ነህ አንተ ምስጋናዬ ነህ ጌታ ምስጋናዬ ነህ አንተ ራስህ ምስጋናዬ ነህ እያሰብኩኝ ብቻ የማይቀዘቅዘውን የመስቀሉን ፍቅር እንደማያቋርጥ ምንጭ ይፈልቃል ከውስጤ ገና ብዙ መዝሙር በጨለማዬ ላይ ብርሃን ያበራ የፅድቅ ፀሐይ የደህንነቴ ምንጭ ሁሉ የፈለቀብህ ካህኔም ጌታዬ አንተ ብቻ ነህ ምክንያቴ ለምስጋና እንዲከፈት አንደበቴ 1) አሰላስላለሁ የመስቀሉን ፀጋ ባልተገባኝ መጠን ብዙ እንደሰጠኸኝ/ብዙ እንደሆንክልኝ/4* እኔ ጤና እንድሆን ደዌዮን መሸከምህን እኔ እንዳምርልህ ደም ግባት ማጣትህን እኔ እንድወደድ መጠላት መገፋትህን እኔ እንድከብር የተናቅክ መሆንህን እኔ ቀና እንድል አንገትህን መድፋትህን እኔን ለማፅደቅ ኃጢአቴን መሸከምህን የተወጋውን ጎንህን የፈሰሰውን ደምህን የጠጣኸውን መራራ ያሳለፍከውን መከራ አልረሳም ይኖራል በልቤ ታትሞ በአይኖቼ ፊት በጉልህ ተስሎ የነፍሴ ብርሃን ነህ እያት ስታበራ በነፍስህ ድካም ጸድቃለችና አሃሃሃሃ ሃሌሉያ ከዘመርኩኝ አይቀር ለዚህ ፍቅር ዘምራለሁ ከአመለኩኝ አይቀር ይህን ፍቅር ብቻ አመልካለው ከተገረምኩ አይቀር በዚህ ፍቅር እገረማለው ካወራሁኝ አይቀር ይህን ፍቅር ብቻ አወራለው የወደደኝ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በታሪኬ/በሰማይ በምድር እንዳንተ ያለ አላውቅም ጌታ ታምራቱን ታምራቱን በሕይወቴ አይቻለሁ እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር አሰራሩን እኔ በተግባር አይቻለሁ እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር አይቻለሁ/2* በእውነት አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በራሴ አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በእውነት አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በአይኖቼ አይቻለሁ ሲያኖር በተአምራት ከሞገስ ከክብር ጋር ሲያኖር በተአምራት ከሞገስ ከውበት ጋር 1) አልተጠማሁም በምድረ በዳ በበረሃዉ የሚያኖረኝ እጁ እረድኤቴ ከሰማይ ነው በተከበበ ከተማ መሃል አለሁ በእርጋታ የመንፈስ ቅዱስ ሰላም ባለበት ፀጥታ ቦታ. 2) ኃያል እጆቹን እያስቀደመ አስመለጠኝ ልቤን በምክሩ እየደገፈ አበረታኝ በህይወቴ ከባድ ቀናቶች ሁሉ ነበር ከጐኔ እንደ ቃሉ ያኖረኝ ሕያው ምስክር አለሁኝ እኔ በቤትህ ልማት ይሁን ተብሎ የተመረቀ ወደፊት ብቻ እንዲሮጥ ተፈቶ የተለቀቀ ማን ያስቆመዋል እየጨመረ በዛ ሰላሙ የፊትህ ብርሃን እየደመቀ ታየ በላዩ ደመና ባይታይ ነፋስም ባይኖር ያኖራል ከክብር ጋር የእኔ እግዚአብሔር ያኖራል ከሞገስ ጋር ጌታዬ እግዚአብሔር ኢየሱስ ሙላቴ አላነክስም በሁለት ሀሳብ የእኔ አምላክ ነው እግዚአብሔር የእኔ ጌታ ነው እግዚአብሔር ክብሩ ከሰማያትም በላይ የተዋረዱትንም የሚያይ በአምላክነቱ/በቅድስናው የሚናገረው የእኔ አምላክ እርሱ እግዚአብሔር ነው ስሙ የተቀደሰ የተፈራ ነው የእኔ አምላክ ቅድስና እና ግርማው በፊቱ ናቸው የእኔ አምላክ 1) የዘለዓለም የህይወቴ ሞገስ የማይለወጥ የማይቀየር መንግስቱ የማይፈርስ እርሱን ታምኜ አያፍርም ፊቴ ምናመልከውን መርጠናል በቃ እኔና ቤቴ/2* ኢየሱስ ሙላቴ/2* ያንተ አብሮነት/መገኘት ሲሰማኝ ይፀናል ጉልበቴ ይሞላል ክፍተቴ ሁሉ ያንስብኛል ከእግሬ ስር ይሆናል ዓይኖቼ ተከፍተው የሱስ ክብርህን ሳይ ክብርህን/3* አሳየኝ/2* 2) የሚታየው የሚሰማው ልብን ዝቅ የሚያደርግ ቅጥሮቹን ግን እያለፈ አለ የሚታደግ የሌሊቱ ማስፈራራት የቀትሩ ፀሐይ አያስፈራኝ አልደነግጥ ክብርህ ውስጥ ስቆይ ኢየሱስ ሙላቴ... ሌላ ሌላው አይታየኝ ያንተን ክብር ሳይ ጠግባለሁኝ ሌላ ሌላው አይታየኝ ያንተን ሞገስ ሳይ እረካለሁኝ መቅረዜን መቅረዜን በዘይት ሙላ በመንፈስ እሳት ለኩሰው ሲነድድ ክብርህን ያብራ ነገሬን ሁሉ ቀድሰው ቅዱስ መንፈስህ/መንፈስ ቅዱስ ያቅልጠኝ አንጥረኛው ቃልህ ሌላ አድርጎ ይስራኝ 1) ልሂድ ክብርህን ወደማይበት ከፍታ በእውነት እና በመንፈስ ሆኜ የማመልክበት ቦታ መንፈስህ ሞልቶ እያንሳፈፈ ከምድር ከፍ ያርገኝ የምትወደውን ኑሮ እንድኖርልህ ያለማምደኝ በል አግዘኝ ልፍጠን ወደ አንተ ተራራ ልውጣ በንስር ክንፍ ልብረር በከፍታ እልፍ ያደረግከኝለት ዓይኔ በርቶ ካየ ከከፍታም በላይ ሌላ ከፍታ አለ አንተን ወደ መምሰል አሃሃሃ የሚያድግ ዕለት ዕለት ኦሆ የሚነድድና አሃሃሃ የሚያበራ ሕይወት ኦሆ እፈልጋለሁ/6* 2)የሥጋ ሀሳብ ምኞት ስካር ከእኔ ርቆ መንፈስ ይሙላብኝ ኃይሉ እንደታደሰ እንደ ንስር ጥፍሮች ቃልህ ይሳለኝ ለዚህ የሚያስፈልገኝ የሚረዳኝ ጸጋ ይለቀቅልኝ ሊሄድ እንዳለ ሰዉ እንደመፃተኛ የሚያኖረኝ አሻግረኝ ወደዛ ወደአልደረስኩበት ካንተ ጋር ህብረትን ወደማደርግበት ይረሳኝ ዓለሙ በምድር መኖሬ ወደ መገኘትህ ከፍ ይበል መንፈሴ ልሰወር ከአንተ ጋር አሃሃ በውስጥ እኔነቴ ኦሆ በአንተ መንፈስ ክልል አሃሃ ትንሳፈፍ ሕይወቴ ኦሆ ሳበኝ ወደራስህ አሃሃ ወደ ክብርህ ኑሮ ኦሆ ልምሰልህ በሁሉ አሃሃ መልኬ ተቀይሮ ኦሆ እፈልጋለሁ/6* ተወልጃለሁ ድንቅ ነው ለኔስ/አቤት/ ድንቅ ነው/2* ከምለው በላይ ከምናገረው/ከምዘምረው አሃ መዳኔ ድንቅ ነው ልዩ ነው ለኔስ/አቤት/ ልዩ ነው/2* ከምለው በላይ ከምንናገረው/ከምዘምረው አሃ መዳኔ ልዩ ነው አቤት ያስገርማል የኢየሱስ መሆን ሞት በሕይወት ተሽሮ ይሆናል መዳን አሃሃሃ/3* አቤት ያስደንቃል መሆን የእርሱ ዘር ለቅሶ ተለወጦ ይሆናል መዝሙር አሃሃሃ/3* 1) ስታድነኝ ስሜ ሲጻፍ በሰማይ መዝገብ ላይ ከዳር ሕይወት ተላቅቄ ገባሁ ወደ መኃል አንተን መሰልኩ አንተን ለበስኩ አወቀኝ ሰማይ ስለዚህ እያልኩ ዘምራለሁ ኢየሱስ የበላይ ተወልጃለሁኝ ከውኃ ከመንፈስ/2* አዲስ ፍጥረት ሆንኩኝ ኢየሱስን ስለብስ/2* ተወልጃለሁኝ ከማይጠፋ ዘር/2* ከእንግዲህ ላልገኝ ከሙታን መንደር/ሰፈር /2* 2) ያኛው የወደቀው አሮጌ ማንነት በክርስቶስ ተለወጠ ሆነ አዲስ ፍጥረት ነፍሴን ታደግኽልኝ የሱስ ከፍርድ ከኩነኔ ብርሃንን አይቻለሁ ተከፍቶልኝ ዓይኔ የሱስ በምህረትህ የሱስ በምህረትህ የሱስ በይቅርታህ ዘመኔን አደስከው ቀጠልክ እስትንፋሴን እባርክሃለው ተባረክ ኢየሱሴ እስካሁን በሄድኩበት በሕይወት መንገድ ላይ ፊትህን አልሰወርክም አልተዘጋም ሰማይ እስካሁን በኖርኩበት በሕይወት መንገድ ላይ እጅህን አላራቅህም አልተዘጋም ሰማይ መክበቡንስ ከቦኝ ነበር ዙሪያዬን እንደ ንብ በስምህ ግን አሸነፍኩኝ ዘለልኩ ያንን ቅጥር 1) ያላንተ ፈቃድ የተሻገረ መንገዱ ሰምሮ ማነው የኖረ ሳልጎድል አለው ጸጋህ ዙፋን ስር እንደገና ላይ የሚበልጥ ክብር 2) ተራራው ፈርሶ ሸለቆው ሞልቶ ስርጓጉጡ ሁሉ በአንተ ተሰርቶ መንገዴን አድርገህ የንስር መንገድ ታድሼ ቆምኩኝ ላልንገዳገድ አልቋል ሲባል አሃሃ የምትጀምር ኦሆሆ እንደገና አሃሃ የምትፈጥር ባንተ አለኝ ተስፋ ኢየሱስ/አሜን/2* በገና ደርዳሪው በገና ደርዳሪው ቅኔን ቢደረድር ተናጋሪው ሁሉ/ውለታህ ያለበት ስለአንተ ቢናገር ምን ቃላት ይገልጽሃል ኢየሱስ የቱ ቃል ይገልጽሃል አንተን 1) ትውልድ በትውልድ ሲተካ ሲቀየር የሁሉን ከንቱነት ሰባኪው ሲናገር አንተ ግን አንተ ነህ የፍጥረታት ንጉስ በቀረቡህ ቁጥር ሁልግዜ አዲስ    • #ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song |  Eye...  

Comments