У нас вы можете посмотреть бесплатно አሳዛኙ የስደት ህይወት "ልጄ "አባቴ አውሮፓ ሆኖ ለምን አልረዳኝም እንዳትይኝ!ህይወት በቤልጂየም ጎዳና или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
"ልጄ አባቴ አውሮፓ ሆኖ ለምን አልረዳኝም እንዳትይኝ" የዛሬ ባለታሪካችን ነጋ ቡቃያ የ 53 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በቤልጂየም ብራስልስ በአንድ የመናፈሻ ስፍራ ጥግ ላይ መኖር ከጀመረ 5 ዓመታት ሆኖታል። ሴት ልጁ ሠላም ነጋ ከ እናቷ ጋር ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ነው የሚያውቀው ሊያገኛት ይፈልጋል አንድ ወንድም አሜሪካ አንድ እህት ስዊድን ኢትዮጵያ ደግሞ ወንድም አለው ።ቤተሰቦቹን ማግኘት ይፈልጋል እና እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ያድርጉ Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu