Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб YIGZAW BELAY - ABEBECH SEKOTA - _ ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) አበበች ሰቆጣ_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2023 (official video) в хорошем качестве

YIGZAW BELAY - ABEBECH SEKOTA - _ ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) አበበች ሰቆጣ_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2023 (official video) 7 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



YIGZAW BELAY - ABEBECH SEKOTA - _ ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) አበበች ሰቆጣ_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2023 (official video)

YIGZAW BELAY - ABEBECH SEKOTA - _ ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) አበበች ሰቆጣ_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2023 (official video) የአለም አጫዋች ተገኘ ታደሰ በ1957 በኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር በኮረም ከተማ ሲጫወተው ከተቀረጸው ስራው ላይ (አበበች ሰቆጣ) የሚለውን ስራውን መነሻ በማድረግና ለዚህ ዘመን እንዲመች እና ለህዝቡ ለማድረስ ታስቦ የተሰራ ስራ ነው።የዚህን ስራ ሙሉ ማስታወሻነት ለስራው ባለቤት ለድምጻዊው እና ማሲንቆ ተጫዋቹ ተገኘ ታደሰ እና ስራው ለተሰራለት ለዋግ ህዝብ ይሁንልኝ አበበች ሰቆጣ ግጥም ————— እንዴት ነክ እንዴት ነክ የአለም የሀገሬ ልጅ መልኬ አሀሀ   እንዴት ነክ እንዴት ነክ አሀሀ እንዴት ነክ ባያሌው አሀሀ ያለህበት ሀገር አሀሀ ትዝ አለኝ ቀበሌው አሀሀ እወዳለሁ ጀግና አሀሀ እወዳለሁ አንተን አሀሀ በዲሞና ባአልቤን አሀሀ አምሻካው ሲበተን እንዴት ነክ እንዴት ነክ ባበቡዬ እንዴት ነክ ሰው አለ ሰው አለ ከተራራው ማዶ የሚያስተኛ አንጥፎ ከመኝታው ወርዶ ግራካሱን አልፎ ስሙ ነው አገው የዋግሹሙ ግልገል ከቶ እንደምነው ከትከሻዬ በላይ እንዳለው ባርኔጣ ምነው በመንገዱ እንዳንተ ያለ አይመጣ ስስታም ይሆናል ሰው ወዳጁን ሲያጣ የአባ በለው ግዛት ናፈቀኝ ሰቆጣ ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ ————— የአባ በለው የአባ መረብ የዋግሹሙ ነኝ በልማ ————— እንዴት ነክ እንዴት ነክ የሀገሬ ልጅ መልኬ አበበች ሰቆጣ አበበች ኮረም እንዲህ ስንጫወት የሚችለን የለም ————— ኮረም ከሰቆጣ አንድ ነው ግዛቱ ሳዬው ደስ ይለኛል ዋግሹም ያለበቱ እሺ ላለ ስጠው እምቢ ላለ ንሳ አባ መረብ ሀይሌ የተከዜው ነብር የወለሁ አንበሳ ምን ብዬ አማዋለሁ ዋግሹም ጊጋርን አመዴን አራግፎ ሰው ያረገኝን ሀገሬ ሰቆጣ እድለኛ ናት ያለግምጃ ሱሪ ሌላ የማይገዛት ————— እንደዛሬው ሳይሆን ቀጣፊው ሳይበዛ ሀገሬ ሰቆጣ የነበረው ለዛ ምን እበላ ብሎ ወጣት ይጨነቃል መኪናን ሰቆጣ ያመጣ አምላክ ያውቃል ————— እንዴት ነክ እንዴት ነክ በአበቡዬ እንዴት ነክ አበበች ሰቆጣ አበበች ኮረም እንዲህ ስንጫወት የሚችለን የለም ባበቡዬ እንዴት ነክ የሀገሬ ልጅ መልኬ ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ ————— ኩታው ጀበርባሬ ጥይቱ ድፋው ምን እናት ወለደች ምን ወንዝ አፈራው #Yigzawbelay #Abebechsekota #newethiopianmusic Copyright©2023: yigzaw belay official

Comments